Article text
፩/ ለዕዲ ማስያዣነት የዋለ ንብረቶች በመንቀሳቀስ ላይ
እንዲለ የንግድ ሥራ የሚሸጠው የንግድ ሥራ
፭፻፶፰
559 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንቅስቃሴ ውስጥ የተካተቱ ከሆነ የማይንቀሳቀስ
ንብረት ማስያዣ ተቀባዮቹ፣ የተንቀሳቃሽ ንብረት
ማስያዣ ተቀባዮቹ እና ላልች የንብረት ዋስትና
ተጠቃሚዎች ስምምነት መገኘት አለበት።
፪/ ለዕዲ ማስያዣነት የዋለው ተንቀሳቃሽ ወይም
የማይንቀሳቀስ ንብረት ዋጋ ዋስትና ከተሰጠው
የክፍያ ጥያቄ በላይ ከሆነ መልሶ የማደራጀት
ኃላፉው የክፍያ ጥያቄውን በመክፇል ወይም
ንብረቱን ተመሳሳይ ዋጋ ባለው ላላ ንብረት
በመተካት የዋስትና ግዳታውን ሉያነሳ ይችላል።
፫/ ተጠቃሚ የሆነው ገንዘብ ጠያቂ ለዕዲ ማስያዣነት
የዋለውን ንብረት ለመልቀቅ ፇቃደኛ ካልሆነ መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ሉያቀርብ
ይችላል፤ ፍርድ ቤቱ ዋስትና ላለው የክፍያ ጥያቄ
ክፍያ እንዱቀበል ወይም ንብረቱ ተመሳሳይ ዋጋ
ባለው ላላ ንብረት እንዱተካ ትዕዛዝ ሉሰጥ
ይችላል።
፬/ በምትክ የቀረበው ንብረት አስቀድሞ በነበረው ለዕዲ
ማስያዣነት የዋለ ንብረት ዋስትና የተሰጠውን
የክፍያ ጥያቄ ሙለ በሙለ ለመሸፇን የማይበቃ
፭፻፶፱
560 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ከሆነ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ልዩነቱን ዋስትና
ላለው ገንዘብ ጠያቂ እንዱከፍል ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ
ሉሰጥ ይችላል።