Article text
፩/ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተመለከቱት ክሶች ለፍርድ
ቤቱ ሉቀርቡ የሚችለት በከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ ብቻ ነው።
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ክስ ላለመመስረት
የወሰነ እንደሆነ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ለከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂ ክስ እንዱመሰርት ማስታወቂያ
ከሰጠ በኋላ ማስታወቂያ በተሰጠ በሰላሳ ተከታታይ
፮፻፶፰
659 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ቀናት ውስጥ ምንም ምላሽ ያላገኘ ወይም አለታዊ
ምላሽ ያገኘ እንደሆነ ገንዘብ ጠያቂው በግለ ስለ
ከሰረው ሰው ክስ ሉመሰረት ይችላል።
፫/ ገንዘብ ጠያቂው ክሱን ያሸነፇ እንደሆነ ገንዘብ
ጠያቂው በክሱ የተነሳ ያወጣቸው ወጪዎች
በከሰረው ሰው ንብረት ይሸፇናለ።
፬/ ክሱን ያቀረበው ሰው የማስረዲት ኃላፉነት አለበት።