Article text
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓትን፣
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓትን እና የመክሰር
ሥነ ሥርዓትን ለመክፇት በልላ ሀገር ውስጥ
ሥልጣን ባለው አካል የተሰጠ ማንኛውም ፍርድ
እንዱሁም ዕዲን መክፇል ካለመቻል ጋር ግንኙነት
፬፻፷፬
465 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ያላቸው ፍርድች በኢትዮጵያ የሥልጣን ወሰን
ውስጥ ዕውቅና የሚሰጣቸው የሚከተለት
ሁኔታዎች ሲሟለ ብቻ ነው፡ሀ) የውጭ ሀገር ፍርደ መሰረታዊ የሥነ
ሥርዓት ፍትህ መርሆዎቿን ጨምሮ
የኢትዮጵያን መንግስታዊ ሥርዓት የማይጻረር
ከሆነ፤
ለ) የውጭ ሀገር ፍርደ በማጭበርበር የተገኘ
ካልሆነ፤
ሐ) የውጭ ሀገር ፍርደ የተሰጠው በኢትዮጵያ
የሥልጣን ግጭት ሕግጋት መሰረት ሕጋዊ
ሥልጣን ባለው ፍርድ ቤት ከሆነ፤
መ) የውጭ ሀገር ፍርደ ኢትዮጵያ ከፇረመቻቸው
ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር የሚጣጣም
ከሆነ፤
ሰ) ያንኑ ባለዕዲ በተመለከተ በኢትዮጵያ ውስጥ
ማንኛውም ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር
ሥነ ሥርዓት፣ መልሶ የማደራጀት ሥነ
ሥርዓት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
ካልተከፇተ፤
፬፻፷፭
466 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ረ) የውጭ ሀገር ፍርደ በእነዚሁ ወገኖች
መካከል የተፇጠረ ክርክርን በተመለከተ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰጠ ፍርድ ጋር
የማይጋጭ ከሆነ፤
ሰ) የመክሰር ሥነ ሥርዓት ለመክፇት በውጭ
ሀገር የተሰጠው ፍርድ ዕውቅና ከተሰጠው
በኋላ የሚኖረው ተፇጻሚነት በኢትዮጵያ
ውስጥ በሚገኙት የባለዕዲው ንብረቶች
የተወሰነ ከሆነ፤
ሸ) የውጭ ሀገር ፍርደ በተሰጠበት ሀገር
ውስጥ ተፇጻሚነት ያለው እና
ማስፇጸም የሚቻል ከሆነ፤እና
ቀ) የውጭ ሀገር ፍርደ በተሰጠበት ሀገር
ውስጥ ተፇጻሚነት ካለው እና ማስፇጸም
የሚቻል ከሆነ፤ እንዱሁም ዕውቅና
ማግኘቱ እና መፇጸሙ የባለዕዲውን
የመክሰር ሥነ ሥርዓት በማስተዲደር
ሂደት ውስጥ ጣልቃ የማይገባ ወይም
በኢትዮጵያ ውስጥ ከዚያው ባለዕዲ ጋር
በተያያዘ የኪሣራ ሥነ ሥርዓት ውስጥ
ከተላለፇ የማቋረጥ ወይም ላላ ትዕዛዝ ጋር
የማይጋጭ ከሆነ።
፬፻፷፮
467 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር፣ መልሶ
የማደራጀት የመክሰር እና ዕዲን መክፇል
ያለመቻል ሥነ ሥርዓት ለመክፇት በውጭ ሀገር
የተሰጠ ፍርድ ወይም ከኪሣራ ጋር ግንኙነት
ያለው የውጭ ሀገር ፍርድ እውቅና እንዱሰጠው
ወይም እንዱፇጸም አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ
የሚከተለት ማስረጃዎች ለፍርድ ቤቱ መቅረብ
አለባቸው፡ሀ) ከኪሣራ ጋር ግንኙነት ያለው የውጭ ሀገር
ፍርድ የተረጋገጠ ቅጂ፣
ለ) የውጭ ሀገር ፍርደ በተሰጠበት ሀገር ውስጥ
ተፇጻሚነት ያለው እና ማስፇጸም የሚቻል
መሆኑን ለማረጋገጥ አስፇላጊ የሆኑ
ማናቸውም ሰነድች፤ ወይም
ሐ) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪)
(ሀ) እና
(ለ) ውስጥ የተመለከቱት ማስረጃዎች
ያልተገኙ ከሆነ ጉዲዮቹን በተመለከተ
በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ዘንድ ተቀባይነት
ያላቸው ላልች ማናቸውም ማስረጃዎች።
፬፻፷፯
468 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ወይም ኮንቬንሽኖች
እንደተጠበቁ ሆነው መልሶ በማደራጀት ሥነ
ሥርዓት ወቅት የንብረት ኃላፉው እና የከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂ የውጭ ሀገር መንግስታትን
ውሳኔ መሰረት ያደረጉ የታክስ ወይም
የጉምሩክ ቀረጥ እና ቅጣት ክፍያ ጥያቄዎችን
አይቀበለም።