Article text
፩/ የንግድ መደብሩ የሽያጭ ገንዘብ በንግድ መደብሩ
ላይ የመያዣ ዋስትና ባላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
እና ገንዘቡ ታግድ እንዱቆይ ማመልከቻ ባቀረቡ
ገንዘብ ጠያቂዎች መካከል በስምምነት ወይም
በፍርድ ውሳኔ መሰረት እንዱከፊፇል ይደረጋል።
፪/ ከክፍፍለ በኋላ ትርፍ ገንዘብ ካለ ለሻጩ
ይሰጣል።
፹፮
87 ____________________________________________________ የንግድሕግ