Article text
፭፻፹
581 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፮ መሰረት በዝርዝር
ከተሰጠው ሥልጣን በተጨማሪ የመክሰር ሥነ
ሥርዓት ተቆጣጣሪ ዲኛው፡ሀ) ከመክሰር ሥነ ሥርዓት ጋር በተያያዘ በሚነሱና
በፍርድ ቤቱ ሥልጣን ሥር በሚወድቁ
ክርክሮች ሁለ ለፍርድ ቤት መግለጫ
የማቅረብ፤ የዚሁ መግለጫ መኖርም በፍርድ
ቤቱ ውሳኔዎች ውስጥ መጠቀስ አለበት፤
ለ) የባለዕዲው ሀብት ውስጥ ያለ ንብረቶችን ጠብቆ
ለማቆየት አስፇላጊ የሆኑ እርምጃዎችን
በሙለ የመውሰድ ወይም አግባብ ባላቸው
ባለሥልጣን አካላት እንዱወሰደ የማድረግ፤
ሐ) በሕግ የታዘዘ ሲሆን ወይም አስፇላጊ መሆኑን
ካመነ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ ስብሰባ
እንዱደረግ ጥሪ የማድረግ፤
መ) ንብረት ጠባቂው ራሱ እንዱሾም በሕግ ካልታዘዘ
በስተቀር የመክሰር ሥነ ሥርዓቱን ለማገዝ
አስፇላጊ የሆኑትን ሰዎች የከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ እንዱሾማቸው የመፍቀድ፤
፭፻፹፩
582 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በከሳሽነት
ወይም በተከሳሽነት በፍርድ ቤት እንዱከ
ራከር በጽሁፍ የመፍቀድ፤ ሥልጣን
አለው።
፪/ ተቆጣጣሪ ዲኛው የሚሰጣቸው ሕጋዊ የሆኑ
ትዕዛዞች እንደ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይቆጠራለ።