Article text
፩/ አንድ ዕዲ ጊዜ የሚፇጅ ክርክር ያስነሳ እንደሆነ
ፍርድ ቤቱ ሥልጣን ባለው ፍርድ ቤት ወይም
ጉባዔ መቃወሚያው እስኪወሰን ድረስ የቅድመ
፮፻፳፮
627 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄ መቀበለ እንዱቋረጥ ወይም
መቃወሚያው እንዱታለፍ ይወስናል።
፪/ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት ወይም ጉባዔ
መቃወሚያው እንዱታለፍ የወሰነ እንደሆነ
በዚያው የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ለጊዜው
የክፍያ ጥያቄውን እንዱቀበል ትእዛዝ ሉሰጥ
ይችላል።
፫/ ዕዲው የወንጀል ክስ የሚያስከትል የሆነ እንደሆነ
የመክሰሩን ጉዲይ የሚመለከተው ፍርድ ቤት
የመክሰሩ ሥነ ሥርዓት እንዱቋረጥ ለማዘዝ
ይችላል፤ ነገር ግን መቃወሚያው እንዱታለፍ
የተወሰነ እንደሆነ በወንጀለ ክስ ፍርድ እስኪሰጥበት
ድረስ ለጊዜው የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄውን
እንዱቀበለት ፍርድ ቤቱ ሉፇቅድ አይችልም።
ገንዘብ ጠያቂውም በክርክር ሂደቱ ተሳታፉ ለመሆን
አይችልም።