Article text
፩/ ፍርድ ቤቱ፣ ተቆጣጣሪ ዲኛው እና የከሰረው ሰው
ንብረት ጠባቂ አግባብ በሚሆንበት ጊዜ የገንዘብ
ጠያቂዎች ኮሚቴው ምክሩን እንዱሰጥ ሉጠይቁት
ይችላለ።
፭፻፹፯
588 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው ውሳኔዎች በአባላቱ
በድምፅ ብልጫ ይወሰናለ።
፫/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ፡ሀ) ሑሳቦቹን ማረጋገጥን፤
ለ) በባለዕዲው የተዘጋጁ መግለጫዎችን፤ እና
ሐ) የሕግ ክርክሮችን፤
በተመለከተ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴውን
ምክር ሉጠይቅ ይችላል።
፬/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው የከሰረውን ሰውንብረት
ጠባቂ ይቆጣጠራል።
፭/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው የከሰረውን ሰው ንብረት
ጠባቂ ለመተካት ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ሉያቀርብ
ይችላል፣ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው እንዱህ ያለውን
አቤቱታ የሚያቀርበው ከአጠቃላይ የቅድመ ኪሣራ
የገንዘብ ጥያቄዎቹ ውስጥ አብዛኛው ያላቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች የባለዕዲው ንብረት ጠባቂ መተካቱን
የሚደግፈ ከሆነ ነው።
፮/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው የመክሰር ሥነ
ሥርዓቱ የሚገኝበትን ሁኔታ እና የገቢ እና ወጪ
ክፍያዎችን ሁኔታ በተመለከተ በማንኛውም ጊዜ
መረጃ ሉጠይቅ ይችላል፤ የከሰረው ሰው ንብረት
፭፻፹፰
589 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጠባቂ ማናቸውንም ክርክሮች በተመለከተ የገንዘብ
ጠያቂዎች ኮሚቴውን ያማክራል።
፯/ አንድ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ አባል ኃላፉ
የሚሆነው ከባድ ቸልተኝነት ወይም ሆነ ብል ጥፊት
ከፇጸመ ብቻ ነው።
፰/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው አባላት የሁለንም
ገንዘብ ጠያቂዎች ጥቅም ይወክላለ።
፱/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው አባላት ምንም ዓይነት
ክፍያ አይከፇላቸውም፤ ሆኖም ወጪዎቹ በከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂ በጽሁፍ የጸደቁ ከሆነ
ያወጧቸውን ወጪዎች የመጠየቅ መብት አላቸው።