Article text
መስፇርቶች
፪፻፵፫
244 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የአክሲዮን ማህበር ኦዱተር ለመሆን የሚችለው
ቀጥል የተመለከቱትን መስፇርቶች የሚያሟላ ሰው
ነው፡ሀ) ከሚመለከተው አካል የሙያ ፇቃድ
የተሰጠው፤
ለ) መልካም ሥነ-ምግባር ያለው፤
ሐ) የማህበሩ ባለአክሲዮን ወይም ሰራተኛ
ያልሆነ፤
መ) በዚህ ሕግ አንቀጽ ፫፻፮ ንዐስ አንቀፅ
(፮) በተመለከተው መሰረት ለማህበሩ ቅርበት
ያለው ሰው ያልሆነ፤
ሰ) ላልች በሕግ ወይም በመመስረቻ ጽሁፍ
የተቀመጡ መስፇርቶችን የሚያሟላ፤
፪/ የማታለል ድርጊት ካልተፇፀመ በስተቀር፤ በኦዱተር
የቀረበን ሪፖርት ጠቅላላ ጉባዔው ካፀደቀው በኋላ
የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች ተጥሰዋል በሚል
ምክንያት ብቻ የፀደቀው ሪፖርት ውድቅ አይሆንም።