Article text
፩/ የተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች
መያዣዎችን ጨምሮ በግልጽ በተቀመጡ ንብረቶች
ላይ የንብረት የዋስትና መብት ያላቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች ዕዲ ያለባቸውን ንብረቶች ለመሸጥ የወጡ
ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ ዕዲ ያለባቸው ንብረቶች
ተሽጠው በሚገኘው ገንዘብ ላይ በብቸኝነት መብት
አላቸው።
፮፻፴፰
639 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ እንዱህ ባለው የተጣራ የሽያጭ ዋጋ ያልተሸፇነው
የቅድመ ኪሣራ ክፍያዎች ቀሪ ክፍል ዋስትና
እንደላላቸው የክፍያ ጥያቄዎች ይስተናገዲል።