Article text
የማህበሩን ትርፍ ለአንድ ወይም ለተወሰኑ አባላት
ብቻ እንዱሆን የሚያደርግ ስምምነት ፇራሽ ነው።
አንቀጽ∙ ፩፻፸፱ ስለውክልና
፩/ ከእሽሙር ማህበር በስተቀር ማንኛውም ማህበር
ስለውክልና በተመለከተው ሕግ መሰረት ውክልና
፩፻፯
108 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሰጣቸው ሰዎች ለሰሩት ሥራ ባለመብትና ባለ
ዕዲ ይሆናል።
፪/ ማህበሩ ውክልና በሰጣቸው ሰዎች መክሰስ ወይም
መከሰስ ይችላል።
፫/ ለንግድ ማህበሩ እንዱደርስ የተጻፇ ማንኛውም
መጥሪያ ለማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት ወይም
ለሚመለከተው ቅርንጫፍ እንዱደርስ መደረግ
አለበት።