Article text
ክፍያዎች
ማጭበርበር ካልኖረ በስተቀር አጠራጣሪ በሆነው ጊዜ
ውስጥ በባለዕዲው የተፇጸሙ የሚከተለት ድርጊቶች እና
ክፍያዎች ውድቅ ሉደረጉ አይችለም፡፩/ መልሶ በማደራጀት ዕቅደ መሰረት በባለዕዲው
የተፇጸመ እና በፍርድ ቤቱ የጸደቀ አዱስ የቀረበ
፭፻፴፭
536 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ገንዘብ፣ የተፇጠሩ የዋስትና መብቶች፣ የተሸጡ
ንብረቶች፣ የተከፇለ ዕዲዎች እንዱሁም ላልች
ማናቸውም ሕጋዊ ድርጊቶች እና ክፍያዎች፤
፪/ ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ንብረት ማስያዣን፣ የተንቀሳቃሽ
ንብረት ማስያዣን እና ላልች የንብረት የማስያዣ
መብቶችን መሸጥ፤
፫/ መደበኛ የንግድ ሥራውን ለማካሄድ አስፇላጊ የሆኑ
ንብረቶች ግዢ፣
፬/ ለዕቃዎቹ እና ለአገልግልቶቹ አግባብ የሆነ ዋጋ
በመክፇል በቅን ልቦና በሦስተኛ ወገኖች የተገዙ
ዕቃዎች እና ለሦስተኛ ወገኖች የተሰጡ
አገልግልቶች።