Article text
፩/ የፍርድ መዝገብ ቤት ሹሙ የፍርድ ቤቱ መግቢያ
ላይ ማስታወቂያ በመለጠፍ እና በኢትዮጵያ ውስጥ
ሰፉ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ላይ ቅጂያቸውን
በማሳተም መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት
፭፻፭
506 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለመክፇት እና ለመዝጋት የተሰጡ ፍርድችን
ያስታውቃል።
፪/ የፍርድ መዝገብ ቤት ሹሙ መልሶ የማደራጀት ሥነ
ሥርዓት ለመክፇት የተሰጠው ፍርድ አግባብነት
ባላቸው ሕጎች መሰረት በንግድ መዝገብ ውስጥ
መግባቱን ያረጋግጣል።
፫/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው እና የፍርድ መዝገብ
ቤት ሹሙ የባለዕዲው የሑሳብ መዛግብት መጨረሻ
ላይ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
የተሰጠውን ፍርድ አስገብተው ማስታወሻ በመጻፍ
ይፇርማለ፤ ከዚያም የሑሳብ መዛግብቱ ለባለዕዲው
ተመልሰው ይሰጣለ።
፬/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ለመክፇት ወይም
ለመዝጋት የተሰጠው ፍርድ ቅጂ ለባለዕዲው፣
መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው እና አቤቱታ ላቀረበው
ገንዘብ ጠያቂ ፍርደ እንደተሰጠ ወዱያውኑ ይላካል፤
ቅጂው የባለ ዕዲዎቹን፣ የሥነ ሥርዓቱን ላልች
ወገኖች፣ መልሶ የማደራጀት ኃላፉውን እና
የተቆጣጣሪ ዲኛውን ስም እንዱሁም ፍርደ ተፇጻሚ
የሚሆንበትን ቀን ይገልጻል።
፭፻፮
507 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ የፍርድ ቤቱ መዝገብ ቤት ሹም የፍርደን ቅጂ
ለዐቃቤ ሕግ ይልካል።
፮/ የንግድ መዝገቡ ላይ አስፇላጊ የሆኑት
ማስተካከያዎች እንዱደረጉ የፍርድ መዝገብ ቤት
ሹሙ የፍርደን ሦስት ቅጂዎች የንግድ መዝገቡን
ለሚቆጣጠሩት የፍደራል ወይም የክልል
ባለሥልጣናት ይልካል።
፯/ የፍርደ ቅጂ በባለዕዲው ቅጥር ግቢ እና ባለዕዲው
ሥራውን በሚያከናውንበት ማንኛውም ቦታ
ይለጠፊል።