Article text
፩/ ዕቃዎቹን ባለዕዲው ያልተረከበ ከሆነ ወይም ዕቃዎቹ
ለባለዕዲው ወይም የባለዕዲው ተወካይ ለሆነ ሦስተኛ
ወገን ካልተላኩ ሻጩ የሸጣቸውን ዕቃዎች እንደያዘ
የመቆየት መብት አለው።
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ተቆጣጣሪ ዲኛው
በሚፇቅድበት ጊዜ የተስማሙበትን ዋጋ ለሻጩ
በመክፇል ሻጩ የያዛቸውን ዕቃዎች እንዱያስረክብ
ሉጠይቅ ይችላል።
፫/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት ዕቃዎቹን ለመረከብ ያልጠየቀ ከሆነ ሻጩ
ማናቸውንም የተቀበላቸውን ተከታታይ ክፍያዎች
እንዱሁም ማናቸውም ለጭነት አገልግልት ወይም
ለማጓጓዣ ወጪዎች፣ ለኮሚሽን፣ ለኢንሹራንስ
ወይም ለላልች ወጪዎች ከባለዕዲው የተቀበላቸውን
ቅድመ ክፍያዎች ለባለዕዲው መመለስ ይኖርበታል፤
፭፻፲፰
519 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንዱሁም ሻጩ እነዚህን ገንዘቦች ራሱ የመክፇል
ግዳታ አለበት። ሆኖም ግን ሻጩ ውልን
ካለመፇጸም ጋር በተያያዘ የጉዲት ካሣ እንዱከፇለው
ሉጠይቅ ይችላል።