Article text
፪፻፪
203 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ዲይሬክተሮች ሆነው የሚመረጡ ሰዎች የመልካም
ሥራ አፇጻጸም ዋስትና እንዱያስይዙ በመመስረቻ
ጽሁፍ ሉወሰን ይችላል፤ ይህ የሆነ እንደሆነ
የመመስረቻ ጽሁፈ የዋስትናውን ዓይነት፣ መጠን እና
አያያዝ በተመለከተ አስፇላጊውን ዝርዝር ማካተት
አለበት።
፪/ ዋስትናው የሚለቀቀው የቦርድ አባለ ሥራውን ሲለቅ
እና በሥራ ላይ በነበረበት ጊዜ ከማህበሩ የሚፇለግበት
ዕዲ የላለ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው።