Article text
፩/ ሑሳብ ማጣራቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ማህበሩ
ከስያሜው ቀጥል “በመጣራት ላይ ያለ” የሚል
ሐረግ ተጨምሮበት ሕጋዊ ሰውነቱን እና ስሙን
እንደያዘ ይቀጥላል።
፪/ ሑሳብ በሚጣራበት ጊዜ የማህበሩ አስተዲደር አካላት
ማከናወን የሚችለት ለማጣራቱ ሥራ አስፇላጊ
፫፻፵፱
350 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሆኑ እና ከአጣሪው ሥልጣን ውጭ የሆኑ
ሥራዎችን ብቻ ነው።