Article text
፩/ ለባለአክሲዮኖች የትርፍ ድርሻ የሚከፇለው በጸደቀው
የማህበሩ የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ ላይ
ከተመለከተው የተጣራ ትርፍ ላይ ብቻ ይሆናል።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌን በመተላለፍ
የተከፊፇለ የትርፍ ድርሻ እንደ ሀሰተኛ ትርፍ
ይቆጠራል፤ እንዱከፇል ያደረጉ ሰዎችም በወንጀልና
በፍትሐ ብሕር ኃላፉ ይሆናለ።
፫/ ጠቅላላ ጉባዔው ትርፍ እንዱከፊፇል በሚወስንበት
ጊዜ የትርፍ ድርሻ የሚከፇልበትን ዘዳ እና የትርፍ
ድርሻ ለባለአክሲዮኖች የሚሰጥበትን ቀን በግልጽ
ማመልከት አለበት፤ ሆኖም የትርፍ ድርሻ
የሚከፇልበት ቀን በማናቸውም ሁኔታ የትርፍ
ድርሻ እንዱከፊፇል ከተወሰነበት ቀን ጀምሮ ከአራት
ወራት መብለጥ የለበትም።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) መሰረት
የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ከማብቃቱ በፉት ባለው
፫፻፳፪
323 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጊዜ ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔው የፉተኛው ጠቅላላ
ጉባዔ ስለ ትርፍ ድርሻ ወይም የመጠባበቂያ
ገንዘቦች ክፍፍል የሰጠውን ውሳኔ በበቂ ምክንያት
ለማሻሻል ወይም ለመሻር ይችላል።
፭/ የትርፍ ድርሻ እንዱከፇልበት ከተቆረጠው ቀን
ጀምሮ አንድ ባለአክሲዮን በሚደርሰው የትርፍ
ድርሻ መጠን የማህበሩ አበዲሪ እንደሆነ
ይቆጠራል።