Article text
በልላ ሕግ የተጣለበት ግዳታዎች እንደተጠበቁ ሆነው፤
የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ የሚከተለትን የማድረግ
ኃላፉነት አለበት፡፩/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነውን የውጭ አገር የግል
ድርጅት፣ የንግድ ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ
ድርጅት የሚገዛው የውጭ አገር ሕግ በሚያዘው
መሰረት ተዘጋጅተውና ኦዱት ተደርገው ይፊ
የተደረጉትን የሑሳብ ሰነድች በየዓመቱ የንግድ እና
ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ወይም አግባብ ያለው ላላ
መሥሪያ ቤት በሚይዘው የንግድ መዝገብ ውስጥ
የማስገባት፤
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎች የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነውን
የውጭ አገር የግል ድርጅት፣ የንግድ ማህበር
፬፻፴፱
440 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወይም ላላ ተመሳሳይድርጅት የፊይናንስ ቁመና
ለመገምገም እንዱችለ የሚረዲ የሑሳብ ሚዛን
ወይም ተመሳሳይ ሰነድ የእንግሉዝኛ ወይም
የአማርኛ ትርጉም በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ከሚጠየቁት ሰነድች ጋር በንግድ መዝገብ
ውስጥ የማስገባት፤ እና
፫/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነውን የውጭ አገር የግል
ድርጅት፣ የንግድ ማህበር ወይም ላላ
ተመሳሳይድርጅት በተመለከተ ለጥንቃቄ ዕዲን
መልሶ የማዋቀር፣ መልሶ ማደራጀት፣ የመክሰር
ሥነ ሥርዓት ወይም ተመሳሳይ ሂደት የተጀመረ
እንደሆነ ጉዲዩን እንዲወቀ ስለጉዲዩ በንግድ መዝገብ
ውስጥ መግለጫ የማስገባት።