Article text
፩/ ጠቅላላ ጉባዔው የአንድን መደብ ባለአክሲዮኖች
መብቶች ለመለወጥ የሚያስተላልፇው ውሳኔ የፀና
የሚሆነው ጉዲዩ የሚመለከተው መደብ
ባለአክሲዮኖች ልዩ ጉባዔ በዚህ ሕግ በአንቀጽ ፬፻፮
በተመለከተው ምልዓተ ጉባዔ እና ድምፅ
ሲያጸድቀው ነው፤
፪/ ጠቅላላ ጉባዔው የአንድን መደብ ባለአክሲዮኖች
መብቶች ለመለወጥ ውሳኔ ያሳለፇ እንደሆነ ልዩ
፪፻፺፭
296 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጉባዔው ውሳኔው በተላለፇ በስልሳ ተከታታይ ቀናት
ውስጥ ስብሰባ በማድረግ በጉዲዩ ላይ የራሱን ውሳኔ
መስጠት አለበት።