Article text
፩/ ውህደት ወይም መከፇል የሚከተለትን ውጤቶች
ያስከትላል፡ሀ) የሑሳብ መጣራት ሳያስፇልግ ህልውናውን
ያጣው ማህበር መፍረስን፤
ለ) በውህደቱ ወይም በመከፇለ ተግባር ምክንያት
ህልውናውን ያጣው ማህበር ሀብትና ዕዲ ወደ
ጠቅላዩ ወይም አዱስ ወደ ተመሰረተው
ማህበር መተላለፍን፤
ሐ) በውህደት ወይም በመከፇል ዕቅድ ላይ
በተቀመጡ ሁኔታዎች መሰረት ህልውናውን
ያጣው ማህበር ባለአክሲዮኖች ወይም ሸሪኮች
፬፻፳፱
430 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በጠቅላዩ ወይም አዱስ በተቋቋመው ማህበር
ውስጥ ምትክ አክሲኖችን የማግኘት እና እንደ
አስፇላጊነቱ ተጨማሪ የማካካሻ ክፍያ
ማግኘትን፤
መ) የተወሰነ ሀብቱን ከፍል አዱስ ማህበር
የመሰረተው ወይም ወደ ላላ ማህበር ሀብቱን
ያስተላለፇው ማህበር አባላት እንደ
ስምምነታቸው ሁኔታ ህብቱን በከፇለው፣
አዱስ በተመሰረተው ወይም ሀብቱ
በተላለፇለት ማህበር ውስጥ ድርሻ የማግኘት
መብትን።፤
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሐ) እና
(መ) ሥር
የተደነገገው ቢኖርም፤ በሚከፇለው ማህበር ወይም
በሚዋሃደት ማህበራት አክሲዮኖች ወይም ድርሻ
ምትክ በሚከተለት ሁኔታዎች አይሰጥም፡ሀ) በሚከፇለው ወይም በሚዋሃደው ማህበር
ውስጥ በጠቅላዩ ማህበር በቀጥታ ወይም
በተዘዋዋሪ በልላ ሰው አማካኝነት ለተያዙ
አክሲዮኖች ወይም ድርሻዎች፤ እና
ለ) የሚከፇለው ወይም የሚዋሃደው ማህበር
በቀጥታ በራሱ ወይም በተዘዋዋሪ በልላ ሰው
፬፻፴
431 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አማካኝነት በራሱ ውስጥ ለያዛቸው አክሲዮኖች
ወይም ድርሻዎች።
፫/ ውህደት ወይም መከፇል ከጸናበት ቀን ጀምሮ
ውህደቱ ወይም መከፇለ ፇራሽ እንዱሆን መወሰን
የሚችለው ፍርድ ቤት ነው።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) መሰረት ፍርድ
ቤት ውህደቱ ወይም መከፇለ ፇራሽ እንዱሆን
መወሰን የሚችለው የውህደት ወይም የመከፇል
ዕቅደ በዚህ ሕግ በተደነገገው መሰረት
ካልተከናወነ ወይም ውህደቱ ወይም መከፇለ
በሚዋሃደት ወይም በሚከፇለው ማህበር
ባለአክሲዮኖች ጉባዔ ወይም ሸሪኮች ጠቅላላ ስብሰባ
ያልጸደቀ ከሆነ ብቻ ነው።