Article text
፩/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ተረጋግጠው
ተቀባይነት ያገኙ ከሆነ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
ተቀባይነት ያገኙትን እና ውድቅ የተደረጉትን
የክፍያ ጥያቄዎች የሚያሳይ የተረጋገጡ እና
ተቀባይነት ያገኙ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች
ዝርዝር በፍርድ ቤቱ መዝገብ ቤት ሹም ዘንድ
እንዱቀመጥ ያደርጋል፤ በተጨማሪም በከሰረው
ባለዕዲ ንብረቶች ላይ ልዩ ቅድሚያ ይገባኛል የሚለ
ገንዘብ ጠያቂዎችን ዝርዝር ለተቆጣጣሪ ዲኛው
ይልካል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ማንኛውንም የክፍያ
ጥያቄ በከፉል ወይም በሙለ ውድቅ ያደረገ ከሆነ
በዝርዝሩ ውስጥ ምክንያቱን በግልጽ ማስቀመጥ
ይኖርበታል።