Article text
፩/ ለመመዝገብ የሚያመለክተው ሰው የሚያቀርበውን
የማመልከቻ ቃል ትክክለኛነት መዝጋቢው ማጣራት
አለበት፤ አንድ ሰው በነጋዳነት ለመመዝገብ
ካመለከተ አመልካቹ ምዝገባ የተጠየቀበትን የንግድ
ሥራ ለመሥራት የሚያስችለውን ሕጋዊ
፵፱
50 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መመዘኛዎች ሁለ ያሟላ መሆኑን መዝጋቢው
ማረጋገጥ አለበት።
፪/ መዝጋቢው በሕግ የታዘዙት ነገሮች ሁለ
በመግለጫው ውስጥ መጻፊቸውን እንዱሁም
ለመግለጫው በደጋፉነት የቀረቡለት የጽሁፍ
ማስረጃዎች ከመግለጫው ቃል ጋር የሚጣጣሙ
መሆኑን ማጣራት አለበት።
፫/ መዝጋቢው አስፇላጊ ሆኖ ካገኘው ላልች ተጨማሪ
ሰነድችና መረጃዎች እንዱቀርቡለት አመልካቹን
ሉጠይቅ ይችላል።