Article text
፭፻፺፭
፭፻፺፯
596 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ጠያቂነት ፍርድ ቤቱ
ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች እሽግ
እንዲይደረግባቸው፤ ተደርጎባቸው እንደሆነም
እንዱነሳላቸው ለመፍቀድ ይችላል፡ሀ) የከሰረው ሰው ግለሰብ ነጋዳ በሚሆንበት ጊዜ
በሚሰጠው ዝርዝር ውስጥ በሚገኙት
ለከሰረው ሰው እና ለቤተሰቡ አስፇላጊ
በሆኑት መሰረታዊ የሆኑ የግል ተንቀሳቃሽ
ንብረቶች እና ዕቃዎች፤
ለ) ሥራው እንዱቀጥል የተፇቀደ እንደሆነ
ለንግደ ወይም ለሥራው መካሄድ
በሚያገለግለት ዕቃዎች።
፪/ የዕቃዎቹን እና ንብረቶቹን ዝርዝር የሚፇርመው
አግባብነት ያለው ባለሥልጣን በተገኘበት የከሰ ረው
ሰው ንብረት ጠባቂ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከቱትን ዕቃዎች እና ንብረቶች ዝርዝር
ከነዋጋቸው ያዘጋጃል።