Article text
፩/ የባለዕዲው ማህበር ዕዲ የመክፇል አቅም እየቀነሰ
ከሄደ ወይም ዕዲውን መክፇል ካቋረጠ እንደነገሩ
ሁኔታ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ
፫፻፲፩
312 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሥርዓት፣ ዕዲን መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት
ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት ሂደት ላይ
የማህበሩን ዕዲ ያዦች ቡድን ወኪል ተሹሞ እንደሆነ
በቡድኑ ለታቀፈ ሁለ የባለመብትነታቸውን ማስረጃ
ያቀርባል፤እንዱሁም በስማቸው የተላኩ የጥሪ
ማስታወቂያዎችን ይቀበላል።
፪/ የዕዲ ሰነድ ያዦች ወኪል በዕዲ ሰነድ ያዦች ጠቅላላ
ጉባዔ ድምፅ እንዱሰጥ የተወከለ እንደሆነ በኪሣራ
ሕግ መሰረት የማህበሩ ገንዘብ ጠያቂዎች
በሚያደርጓቸው ጉባዔዎች ላይ የዕዲ ሰነድ ያዦችን
ወክል ድምፅ መስጠት ይችላል፤ ለማህበሩ ገንዘብ
ጠያቂዎች ምልዓተ ጉባዔና የአብላጫ ድምፅ
አቆጣጠር በአንድ ቀን የወጡ የዕዲ ሰነድች እንደ
አንድ ዕዲ ይቆጠራለ።