Article text
፩/ በትርፍና ኪሣራ ሑሳብ መግለጫ ላይ ከተመለከቱት
የተጣሩ ትርፍች ላይ ወደ መጠባበቂያ ገንዘብ
ዝውውር ይደረጋል።
፪/ መጠባበቂያ ገንዘብ የሚከተለትን ይጨምራል፡ሀ) በሕግ እንዱቀመጥ የተወሰነ መጠባበቂያ
ገንዘብ፤
፫፻፲፰
319 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ መሰረት
በመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የተወሰነ የመጠባበቂያ
ገንዘብ፤
ሐ) በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ መሰረት ጠቅላላ
ጉባዔ እንዱያቋቁም የተፇቀደለት አስገዲጅ
ያልሆነ የመጠባበቂያ ገንዘብ፤
መ) በሕግ ወይም በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ
ከተመለከተው ውጭ በመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው
የተወሰነ ነፃ የመጠባበቂያ ገንዘብ።