English
1/ The record of the discipline measure
taken against the applicant advocate or
law firm shall be removed from the
register;
2/ The record shall not be mentioned in any
kind of decision; if his/its advocacy
license was revoked, it shall be
returned, on condition of taking the
professional competency exam given to
his class of license and satisfies the
requirements of this Proclamation;
3/ Notwithstanding the provisions of Sub-
Article
(2) of this Article, any advocate
or a law firm whose license was
revoked for violation of serious
disciplinary rules provided under Sub-
Articles
(21) –
(24) of Article 85; or one
who is punished for violation of the
criminal law for similar acts; or one
who is punished for violation of the
anti- corruption law related with the
advocacy service he renders; or one who
is found guilty and punished for
intentional crimes punishable by ten
years or more rigorous imprisonment
shall not get back his license and engage
in advocacy service thereafter.
አማርኛ
፩/ አመልካቹ ጠበቃ ወይም የጥብቅና ድርጅት
የጥፋተኛነት ሪከርድ ይሰረዝለታል።
፪/ ሪከርዱ በማናቸውም ዓይነት ውሣኔ ላይ
አይጠቀስም፤ ፍቃዱ ተሰርዞበት ከሆነ
ለደረጃው የሚሰጠውን ፈተና ተፈትኖ ካለፈ
እና በዚህ አዋጅ የተጠቀሱትን መስፈርቶች
የሚያሟላ ከሆነ ፍቃዱ ይመለስለታል።
፫/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(፪) ድንጋጌ
ቢኖርም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፹፭ ንዑስ
አንቀጽ
(፳፩) -
(፳፬) ሥር በተደነገጉት ከባድ
የዲስፕሊን ጥፋቶች ምክንያት የጥብቅና
ፍቃዱ የተሰረዘበት ወይም በእነዚሁ
ድርጊቶች በወንጀል የተቀጣ፤ ወይም
ከሚሰጠው የጥብቅና አገልግሎት ጋር
በተያያዘ በሙስና ወንጀል የተቀጣ፤ ወይም
ታስቦ በሚፈጸም እና ከአስር ዓመት ጽኑ
እስራት በላይ በሚያስቀጣ ወንጀል ጥፋተኛ
ተብሎ የተቀጣ ማንኛውም ጠበቃ ወይም
የጥብቅና ድርጅት የተሰየመ ቢሆንም
የጥብቅና ፍቃዱ አይመለስለትም፣ በጥብቅና
አገልግሎት ሙያ ድጋሚ መሰማራት
አይችልም።
፲፫ሺ፭፻፶፬