English
Committee
The Executive Committee shall have the
following powers and Duties:
1/ Administer the Association;
2/ Call the annual General Meeting of the
Association;
3/ Execute and cause the execution of the
decisions of the General Meeting;
4/ Perform other tasks assigned to it by the
General Meeting;
5/ Issues employees administrative manual;
6/ Determine the salaries and allowances of
employees;
7/ Control and monitor whether the
President and Vice President perform
their duties and responsibilities
properly.
አማርኛ
የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የሚከተሉት ሥልጣን
እና ተግባራት ይኖሩታል፡፩/ ማኅበሩን ያስተዳድራል፤
፪/ የማኅበሩን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ይጠራል፤
፫/ የጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔዎችን ይፈጽማል፣
ያስፈጽማል፤
፬/ በጠቅላላ ጉባዔው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት
ያከናውናል፤
፭/ የሠራተኞችን መተዳደሪያ ደንብ ያወጣል፤
፮/ የሠራተኞችን ደመወዝና አበል ይወስናል፤
፯/ ፕሬዚዳንቱ እና ምክትል ፕሬዚዳንቱ
ሥራቸውን በአግባቡ ማከናወናቸውን
ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል።