English
1/ Public prosecutor has the burden of
proofing material facts regarding the cases
brought to the court in accordance with the
standards stipulated in law.
2/ Notwithstanding the provisions of sub-
article
(1) of this Article, upon proof of
basic facts of the case by the public
prosecutor if the court believes necessary
to shift the burden of proofing to the
accused, the court may do so.
አማርኛ
1/ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ክስ ላይ የተመለከተ
ፍሬ ነገርን የማስረዳት እና በሕግ
በተቀመጠው መመዘኛ መሠረት የማረጋገጥ
ኃላፊነት አለበት።
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
(1) የተደነገገው
ቢኖርም አቃቤ ህግ መሠረታዊ ፍሬ ነገሮችን
ካስረዳ እና ፍርድ ቤት የማስረዳት ኃላፊነቱን ወደ
ተከሳሹ ማዞር አስፈላጊ መሆኑን ካመነ የማስረዳት
ሸክም ወደ ተከሳሽ ሊዞር ይችላል።