English
1/ Whosoever, with intent to advertise or sell
any product or service, disseminates
advertisement messages through e-mail or
related computer address without prior
consent from the recipient shall be
punishable with simple imprisonment not
exceeding three years and fine not
exceeding Birr 30,000. or, in serious case,
with rigorous imprisonment not exceeding
five years and fine not exceeding Birr
50,000.
2/ Notwithstanding the provision of sub-
article
(1) of this Article, dissemination of
commercial advertisement through email
account shall not be punishable provided
that:
a) the primary purpose of the
advertisement is to introduce
customers with new products or
services and the customers have
willing; or
b) the advertisement contains valid
identity and address of the sender, and
valid and simple way for the recipient
to reject or unsubscribe receipt of
further advertisement from the same
source.
አማርኛ
ማስታወቂያ
õሺíÿöò
፩/ ማንኛውም ሰው ምርትን ወይም አገልግሎትን
ለማስተዋወቅ ወይም ለሽያጭ ለማቅረብ ሆነ
ብሎ የማስታወቂያ መልዕክቶችን ያለተቀባዩ
ፈቃድ በኢሜይል ወይም መሰል
የኮምፒዩተር አድራሻ አማካኝነት ያሰራጨ
እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል
እስራት እና ከብር ፴ሺ በማይበልጥ መቀጮ
ወይም ወንጀሉ ከባድ በሆነ ጊዜ ከአምስት
ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት እና ከብር
፶ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል።
2/ የዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ
ቢኖርም፡ሀ) ማስታወቂያው በዋናነት ደንበኞችን
ከአዳዲስ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች
ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ ከሆነና
ደንበኞቹ ፈቃደኛ ከሆኑ፣ ወይም
ለ) የላኪውን ትክክለኛ ማንነት፣ አድራሻ እና
የመልእክቱ ተቀባይ ተመሳሳይነት
ያላቸው መልእክቶችን በቀጣይነት
ላለመቀበል የሚያስችል ቀላልና ትክክለኛ
አማራጭ የያዘ ከሆነ በወንጀል
አያስጠይቅም።