English
Without prejudice to the provisions Article 257 of the Criminal Code of the Federal
Democratic Republic of Ethiopia, Whosoever
intentionally disseminates through a
computer system any written, video, audio or
any other picture that incitesviolence, chaos
or conflict among people shall be punishable
with rigorous imprisonment not exceeding
three years.
አማርኛ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የወንጀል ህግ አንቀፅ ፪፻፶፯ የተደነገገው
እንደተጠበቀ ሆኖ በማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ
በህብረተሰቡ መካከል አመጽ፣ ሁከት ወይም
ግጭት እንዲፈጠር የሚያነሳሳ ጽሁፍ፣ ተንቀሳቃሽ
ምስል፣ ድምጽ ወይም ማንኛውንም ሌላ ምስል
በኮምፒዩተር ሥርዓት አማካኝነት ያሰራጨ
እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት
ይቀጣል።